ወቅታዊ መረጃዎች
በክልሉ ማዕድን ሐብት ልማት ቢሮ አሰራር ስርዓት ላይ የተደረገ ጥናት ለውይይት ቀረበ
በክልሉ ማዕድን ሐብት ልማት ቢሮ አሰራር ስርዓት ላይ የተደረገ ጥናት ለውይይት ቀረበ ፡፡ በቤ/ጉ/ክ የማዕድን ሐብት ልማት ቢሮ የፈቃድ አሰጣጥ፣ እድሳትና ቁጥጥር በተመለከተ በኮሚሽኑ የጥናት ባለሙያዎች የተሰራ ጥናት ለኮሚሽኑ ማኔጅመንት ለውይይት ቀረበ፡፡ የጥናቱን ቡድን የመሩት ወ/ሮ አመለወርቅ ታዬ እንደገለጹት በጥናቱ፣ በቢሮው የታዩ ጠንካራ ጎኖች፤ ለሙስናና ብልሹ አሰራሮች የሚያጋልጡ የአሰራር ክፍተቶች እና የመፍትሄ ሐሳቦች […]
አገልግሎቶች
በክልል ተቋማት እና አሶሳ ዞን ስር ለሚሰሩ የመከታተያ ክፍል ባለሙያዎች በሃገራችን ለ18ኛ በአለም ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአለም የፀረ-ሙስና ቀን በዓል በሚመለከት ገለፃ ተደርጓል
(አሶሳ ህዳር 8/2015) በክልል ተቋማት እና አሶሳ ዞን ስር ለሚሰሩ የመከታተያ ክፍል ባለሙያዎች በሃገራችን ለ18ኛ በአለም ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአለም የፀረ-ሙስና ቀን በዓል በሚመለከት ገለፃ ተደርጓል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ለተነሱ የግልፅነት ጥያቄዎችም ማብራሪያና ምላሽ ተሰጥቷል፡፡
የዳይሬክቶረቱን ሥራ ማቀድ፣ ማስተባበር፣ መምራት፣ ማስፈፀሙን መከታተል ውጤቱን መገምገም፣
የዳይሬክቶረቱን ሥራ ማቀድ፣ ማስተባበር፣ መምራት፣ ማስፈፀሙን መከታተል ውጤቱን መገምገም፣ ከክልላዊ ዕቅድ የተመነዘረውን የኮሚሽኑን ስትራቴጂክ ዕቅድ መሠረት በማድረግ የዳይሬክቶሬቱን ዓመታዊ ዕቅድ ያዘጋጃል፡፡ ከቡድን አባላት ጋር በመወያየት ያዳብራል፣ ያፀድቃል ተግብራዊነቱንም ይከታተላል ግብረ-መልስ ይሰጣል፣ የዳይሬክተሩን የሥራ አፈፃፀም በየጊዜው ይገመግማል በየጊዜው የታዩ መልካም ለውጦችን በመፈተሸ የተገኘውን ውጤት ያመለክታል፣ የአባላቱን ውጤት ያሳውቃል፣ የዳይሬክቶሬቱ ዕቅድ መሠረት ባደረገ መልኩ ቡድኖች ዕቅዳቸውን እንዲቀርፁ […]
ዳይሬክቶሬቶች
“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡” ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ
“ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ሊገነቡ ይገባል፡፡” ኮሚሽነር መንግስቱ ላሎ ***************************** የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በክልሉ በአለም ባንክ የገንዘብ ብድር በመዲናችን አሶሳ የሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ከሙስናና ብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ ተፈፃሚ ስለመሆናቸው ይከታተላል፡፡ ከሰሞኑም የክልሉን ከፍተኛ አመራርና ባለድርሻ አካላት ያቀፈ እስትሪንግ ኮሚቴ በከተማችን በግንባታ ላይ ያሉ ጌጠኛ […]
የሙስና መከላከል ሥራዎችን መከታተል መወሰን ውጤት መገምገም፣ ውስብስብ የጥናት ሥራዎችን መምራት፣
የሙስና መከላከል ሥራዎችን መከታተል መወሰን ውጤት መገምገም፣ ውስብስብ የጥናት ሥራዎችን መምራት፣ በቡድን የሚከናወኑ የሙስና መከላከል ሥራዎች በአግባቡ ስለመከናወናቸው ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ ውሳኔ ለሚሹ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ይሰጣል፣ ከአቅም በላይ የሆኑ ጉዳዮችን ከውሳኔ ሀሳብ ጋር ለበላይ ኃላፊ በማቅረብ ያስወስናል፣ አፈፃጸሙን ይከታተላል፣ በዳይሬክቶሬቱ የሚከናወኑ አስቸኳይ የመከላከል ሥራዎችን አጥኚ ባለሙያ በመመደብ አፈፃፀሙን ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ በቀረበው ውሳኔ ሀሳብ ላይ አስተያየት […]
-
Jacobfed commented on አለም አቀፉን የፀረ-ሙስና ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ በኮሚሽኑ የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ: В работе часто применяются базы для xrumer https:/
-
intimo pizzo commented on አለም አቀፉን የፀረ-ሙስና ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ በኮሚሽኑ የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ: I think this is one of the most important informat
-
Worku Tegegne commented on የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ የፀረ-ሙስናና እንቅስቃሴና የትግሉ መልካም አጋጣሚዎች፣ ስጋቶችና መፍትሔዎቻችው በሚል ፅንስ ሀሳብ ላይ ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር ውይይት አደረገ።: Very Good
-
Teknik Telekomunikasi commented on አለም አቀፉን የፀረ-ሙስና ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ በኮሚሽኑ የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ: Thank you this post is very good, Since when did y
-
Teknik Informatika commented on ፌደራል ፀረ-ሙስና እና ክልሎች ውይይት: You are great people! Your information is complete

